A- A A+

english

የመንግስት /ህዝብ/ ብሮድካስት

User Rating: 1 / 5

Star ActiveStar InactiveStar InactiveStar InactiveStar Inactive
 

ሀ. ሬዲዮ

ተ.ቁ የባለፈቃዱ ስም የጣቢያው መጠሪያ ስም ጣቢያው የሚገኝበት ክልል የተቋቋመበት ዓ.ም የሚጠቀምበት ሬዲዮ ሞገድ አይነት የፈቃድ ዘመን የስርጭት ሽፋን ዕለታዊ የስርጭት ሰዓት የስርጭት ቋንቋ የጣቢያው ስራ አስኪያጅ ስልክ ፋክስ ምርመራ
1 የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬት ኤፍኤም አዲስ 97.1 አዲስ አበባ 1995 FM 97.1 6 አመት ክልላዊ 24 ሰዓት አማርኛ አቶ ስዩም መኮንን (ስ/አስኪ)  

0113496263

0115534155

በስርጭት ላይ
ኢትዮጵያ ሬዲዮ አዲስ አበባ 1927

SW

MM

8 አመት አገራዊ 18 ሰዓት

አማርኛ፣ኦሮምኛ፣ትግሪኛ፣ሶማሊኛ፣

አፋርኛ፣

አቶ አቤል አዳሙ ም/ስ/አስኪ 09112228587
ኤፍ.ኤም 104.7 አዲስ አበባ 2007 FM 104.7 6 አመት ክልላዊ 18 ሰዓት

እንግሊዝኛ፣ አረብኛና ፈረንሳይኛ

   
2 የኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬት የኦሮሚያ ሬዲዮ ጣቢያ አዳማ 1999 MM 12 አመት ክልላዊ 18 ሰዓት

ኦሮምኛ፣

አማርኛና

እንግሊዝኛ

አቶ መሐመድ አደሞ   0221100847 በስርጭት ላይ
ኤፍ.ኤም 92.3 አዳማና አካባቢው 2000 FM 92.3 12 አመት አካባቢያዊ 18 ሰዓት

ኦሮምኛ፣

አማርኛና

እንግሊዝኛ

አቶ አብዱርሃማን

0930483629

0221100845

0221100857

02211003 09

0221100859

3 ድሬዳዋ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ ኤፍ.ኤም ድሬ 106.1 ድሬዳዋ 1997 FM 106.1 10 አመት ክልላዊ 12 ሰዓት

አማርኛ፣

ኦሮምኛና

ሶማሊኛ

አቶ ሀሰን አጌ

0930521652

0915008588

0251130016

0251130647 በስርጭት ላይ
4 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ብዙሃን መገናኛ ኤጀንሲ የአማራ ክልል ሬዲዮ አማራ 1997

MW

08.801

12 አመት የአማራ ክልል ምዕራባዊ ዞኖችና ወረዳ 9፡00 ሰዓት አማርኛ፣ አገውኛ፣ ህምኪኛና ኦሮሚኛ

አቶ አለባቸው ስ/አስኪያጅ

አቶ ሙሉቀን ሰጥዬ (ም/ሥ/አስኪ)   አቶ መዝሙር

0582 265448

0930352665

0914302394

0582 20 88 77 በስርጭት ላይ
ኤፍ.ኤም ባህርዳር 96.9     FM 96.9   ክልላዊ 6፡00 ሰዓት አማርኛ    
ደ/ብርሃን ኤፍ.ኤም 91.4     FM 91.4       አማርኛ     በሙከራ ስርጭት ላይ
ደ/ማርቆስ ኤፍ.ኤም 91.2     FM 91.2       አማርኛ     በዝግጅት ላይ
ጎንደር ኤፍ.ኤም 88.0     FM 88.0       አማርኛ     በሙከራ ስርጭት ላይ
ደሴ ኤፍ.ኤም 87.9     FM 87.9       አማርኛ     በዝግጅት ላይ
5 የአዲስ አበባ መገናኛ ብዙሃን  ኤጀንሲ ኤፍ.ኤም አዲስ 96.3 አዲስ አበባ 1998 FM 96.3 6 አመት አዲስ አበባና አካባቢው 18፡00 ሰዓት አማርኛ አቶ አለምሰገድ ዘውዴ

0111577809

0111562393

0111 562399

0111 579607

0111 5593 68 በስርጭት ላይ

6

የደቡብ  መገናኛ ብዙሃን ድርጅት ደቡብ ኤፍ.ኤም 100.9 ሀዋሳ 1997 FM 100.9 12 አመት ክልላዊ 9፡00 ሰአት አማርኛ  አቶ በብሩክ ሀብቱ ስ/አስኪያጅ አቶ ወጋየሁ

0462211222

0930350011

  በስርጭት ላይ
የደቡብ ኤፍ ኤም 100.9 ቅርንጫፍ ጣቢያዎች

በንሳ ኤፍ.አም

92.3

  1998 FM 92.3   ሲዳማና ጌዴዎ አካባቢ 6፡00 ሰአት

አማርኛ፣

ሲዳማኛና ጌዴዎኛ

0463370505 0462204052 በስርጭት ላይ
አርባ ምንጭ ኤፍ.ኤም 90.9     FM 90.9    አርባ ምንጭና አካባቢው 6፡00 ሰአት

አማርኛ፣ ዘይሴኛ፣ ጋሞኛ፣ ጎፋኛ፣

ቡርጂኛ፣ ኮረቴኛ፣ ኮንሶኛ፣ ደራሼኛ፣ ሙርሴኛ፣ ጊዲቾኛ፣ ሆይዴኛ፣ ማሱሌኛ፣ አሌኛ፣ ባስኬቶኛና ኩስማይ

0468810288   በስርጭት ላይ
ዋካ ኤፍ.ኤም 94.1     FM 94.1   ዳውሮ፣ ወላይታ፣ ከንባታ፣ ጥንባሮና ኮንታ አካባቢው 6፡00 ሰአት አማርኛ፣ዳውሮኛወላይትኛ፣ኮንትኛ፣ከንባትኛናጥንባሮኛ 0473450009 0473450003 በስርጭት ላይ
 ቦንጋ ኤፍ.ኤም 97.4     FM 97.4   ካፋና ሼካ 6፡00 ሰአት አማርኛ፣  ካፋኛ፣ ሸኮኛ፣ ናኦ፣ ጫራና መዠንግር 0473311322 0463310839 በስርጭት ላይ
ጂንካ ኤፍ.ኤፍ 87.8     FM 87.8   ደቡብ ኦሚ ዞን 6፡00 ሰአት አማርኛ፣ ዲሜ፣ በና፣ ጸማይ፣ አሪ፣ ዳሰነች፣ ማሌ፣ አርቦሬ፣ ቦዲ ኛንጋቶም፣ ሐመር 00467750829 0467750892 በስርጭት ላይ
ሚዛን ኤፍ.ኤም 104.5     FM 104.5   ቤነች ማጂ ዞን 6፡00 ሰአት አማርኛ፣ ቤንችኛ፣ ሸኮኛ፣ ዲዚ፣ መኢኒትና ሱርማ 0473851729 0473350007 በስርጭት ላይ
ወልቂጤ ኤፍ.ኤም 89.2     FM 89.2   ጉራጌ፣ ስልጤ፣ የም፣ ሃዲያና ሃላባ 6፡00 ሰአት አማርኛ፣ ጉራጊኛ፣ አላባኛ፣ ሓዲያኛ፣ ስልጢኛ፣ የምኛ፣ ማረቆና ቀቤኛ 011330 0404 0113300775 በስርጭት ላይ
ጌዴኦ ቅርንጫፍ  ኤፍ.ኤም 99.4     FM 99.4   ጉራጌ፣ስልጤ፣የም፣ሃዲያና ሃላባ 6፡00 ሰአት አማርኛ፣ ጉራጊኛ፣ አላባኛ፣ ሓዲያኛ፣ ስልጢኛ፣ የምኛ፣ ማረቆኛና ቀቤና     ስርጭት ለመጀመር በዝግጅት ላይ
7 የትግራይ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ ኤፍ.ኤም መቐለ 104.4 ትግራይ 2001 FM 104.4 10 አመት ምስራቃዊ፣ ደቡባዊ፣ ደቡባዊ ም/ቅ ትግራይና መቐለ ዙሪያ 15፡00 ሰአት ትግሪኛ፣ኩናሚኛና ሳሆኛ አቶ ገዛኢ ገ/ስላሴ 0344400769 0334084006 በስርጭት ላይ
8 የሐረሪ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት ሐረሪ ኤፍ.ኤም 101.4 ሀረሪ 1999 FM 101.4 10 አመት ክልላዊ 6፡00 ሰአት አማርኛ፣ ኦሮምኛ እና ሐረሪኛ አቶ አብዱልአዚዝ (ሥ/አስ.)

0256661747

0913340256

0256661747 በስርጭት ላይ
9 የሶማሌ ብዙሃን  መገናኛ ኤጀንሲ ሶማሌ ኤፍ.ኤም ጂግጂጋ 2002 FM 99.1 10 ዓመት በጅጅጋ ከተማና አጐራባች የሱማሌ ክልል ዞኖች 16 ሰዓት ሶማሊኛ አቶ አብዲወሊ መሐመድ 0257753027   በስርጭት ላይ
ሶማሌ ክልል አጭር ሞገድ  ሬዲዮ ሶማሌ 2007 SW MM   5.945 8 ዓመት በመላ ሀገሪቱ 12 ሰዓት

 ሶማለኛና

 አማርኛ

0257753888

0257753334

  ስርጭት ለመጀመር በዝግጅት ላይ
10 የቤሻንጉል ጉምዝ ክልላዊ መንግስት መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ አሶሳ  ኤፍ.ኤም ቤኒሻንጉል ጉሙዝ 2006 FM 91.4 6 ዓመት አሶሳ ከተማና አከባቢው 7፡00 ሰዓት አማርኛ፣ በርትኛ፣ ሽናሽኛ፣ጉምዝኛ አቶ መሐመድ አሚን 0577752640   ስርጭት ለመጀመር በዝግጅት ላይ
11                          

 

 

 

ለ. ትምህርት በሬዲዮ ማሰራጫ ጣቢያዎች

ተ.ቁ የባለፈቃዱ ስም የጣቢያው መጠሪያ ስም ጣቢያው የሚገኝበት ክልል የተቋቋመበት ዓ.ም የሚጠቀምበት ሬዲዮ ሞገድ አይነት የፈቃድ ዘመን የስርጭት ሽፋን ዕለታዊ የስርጭት ሰዓት የስርጭት ቋንቋ የጣቢያው ስራ አስኪያጅ ስልክ ፋክስ ምርመራ
1 የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ሰመራ የትምህርት በሬዲዮ ማሰራጫ አፋር 1998 FM 101.7 10 አመት አፋርና አካባቢው   አፋርኛ

አቶ መሐመድ  ስ/አስኪያጅ

አቶ ኡመድ ም/ስ/አስኪያጅ

0336668126

0920099999

0933795929

   

2

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር  ትምህርት ቢሮ አዳስ አባ ትምህርት  ማሠራጫ አ.አ. 2001 FM 94.7 10 አመት አዲስ አበባና አካባቢው   አማርኛና እንግሊዝኛ   0111223284   በስርጭት ላይ
3 ሚዛን ቴፒ ትምህርት በሬዲዮ ማሠራጫ ሚዛንቴፒ ትምህርት ማሰራጫ ደቡብ 2006 107.1 MHZ 10 ዓመት ደቡብ ክልል እና አካባቢው       0473351651   በስርጭት ላይ
4 ድሬደዋ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ድሬደዋ ትምህርት ማጨራጫ ድሬደዋ 2006 FM 97.4 10 ዓመት ድሬደዋና አካባቢው     አቶ ታመነ ስ/አሰኪያጅ

0251111987

0922080969

  በስርጭት ላይ
5 የቤሻንጉል ጉምዝ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ አሶሳ ትምህርት በሬዲዮ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ 2005

FM

1584 ኪ.ኼ

10 ዓመት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እና አካባቢው 200 ኪ.ሜ   አማርኛ፣ በርትኛ፣ ሽናሽኛ፣ጉምዝኛ፣ አቶ ስዩም በቀለ

0577750907

0917819026

  በስርጭት ላይ

 

 

 

 

 

ሐ. ቴሌቪዥን

ተ.ቁ የባለፈቃዱ ስም የጣቢያው መጠሪያ ስም ጣቢያው የሚገኝበት ክልል የተቋቋመበት ዓ.ም የሚጠቀምበት ሬዲዮ ሞገድ አይነት የፈቃድ ዘመን የስርጭት ሽፋን ዕለታዊ የስርጭት ሰዓት የስርጭት ቋንቋ የጣቢያው ስራ አስኪያጅ ስልክ ፋክስ ምርመራ
1 የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን (ሳተላይትና ቴሪቴሪያል) አዲስ አበባ 1956 VHS
VHF

10 ዓመት

(የብሮድካስት አዋጅ ከወጣበት አንስቶ)

አገራዊ 24 ሰዓት አማርኛ፣ ኦሮምኛ፣ እንግሊዘኛ፣ ትግሪኛ፣ ሶማሊኛ፣ አፋርኛና ሐረሪኛ አቶ ብርሃነ ኪዳነ ማርያም

0113496262
0115516977

0115156647

0115153277

0113496263
0115534155
በስርጭት ላይ

2

የኦሮሚያ መገናኛ ብዙኃን ድርጅት

ኦሮሚያ ቴሌቪዥን

(ቴሪስቴሪያል)

ኦሮሚያ(አዳማ) እና አ/አ 1999 VHF 187.75 12 ዓመት ክልላዊ ከሰኞ-ዓርብ 6ሰዓት ቅዳሜና እሑድ 9ሰዓት ኦሮሚኛ፣ አማርኛና እንግሊዘኛ አቶ መስገን ባይሳ 0221100845
0221100857
0221100309
0221100859
0221100847 በስርጭት ላይ

ኦሮሚየ ቲሌቪዥን

(ሳተላይት)

ኦሮሚያ 2008   ጊዜያዊ ም/አፍሪካ፣ ሰ/አፍሪካ፣መ/ ምስራቅ፣ አውሮፖ እና ሰሜን አሜሪካ 24 ሰዓት አፋን ኦሮሞ
3 የድሬዳዋ  ብዙኃን መገናኛ  ኤጄንሲ ድሬ ቲቪ (ቴሪስቴሪያል) ድሬዳዋ 2000 VHF 12 ዓመት ድሬዳዋና አካባቢው 3 ሰዓት አማርኛ፣ ኦሮሚኛና እንግሊዘኛ አቶ ሀሰን ጣይር 0251130016 0251130647 በስርጭት ላይ
4 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ብዙኃን መገናኛ ኤጀንሲ የአማራ ቴሌቪዥን(ሳተላይት) አማራ ክልል 2008   ጊዜያዊ ም/አፍሪካ፣ ሰ/አፍሪካ፣ መ/ምስራቅ፣ አውሮፖና ሰ/አሜሪካ 18 ሰዓት አማርኛ አቶ ሙሉ ቀን ሰጥዬ

0930352665

0582208877

0582204740

በስርጭት ላይ

5

የአዲስ አበባ መገናኛ ብዙኃን ኤጀንሲ

አዲስ ቴሌቪዥን

(ቴሪስቴሪያል)

አዲስ አበባ 2001 VHF 8 ዓመት ክልላዊ 6 ሰዓት ከ30 ደቂቃ አማርኛ አቶ አለምሰገድ ዘውዴ

0111577809

0111562393
0111562399
0111579607

0111559368

በስርጭት ላይ

አዲስ ቴሌቪዥን

(ሳተላይት)

አዲስ አበባ 2008   ጊዜያዊ ም/አፍሪካ፣ ሰ/አፍሪካ፣ መ/ምስራቅ፣ አውሮፖና ሰሜን አሜሪካ 18 ሰዓት አማርኛ 0111119704 0111559368
6 የደቡብ መገናኛ ብዙኃን ድርጅት

ደቡብ ቴሌቪዥን

(ሳተላይት)

ደቡብ 2008   ጊዜያዊ ም/አፍሪካ፣ ሰ/አፍሪካ፣ መ/ምስራቅ፣አውሮፖና ሰሜን አሜሪካ 10-14 ሰዓት አማርኛ አቶ ሰሙ ንጉሥ ሸኖ

0462211222

0462201091

0462206349

0462204052

በስርጭት ላይ
7 የትግራይ መገናኛ ብዙኃን ኤጄንሲ

ትግራይ ቴሌቪዥን

(ሳተላይት)

ትግራይ 2008   ጊዜይዊ ም/አፍሪካ፣ ሰ/አፍሪካ፣ መ/ምስራቅ፣ አውሮፖና ሰ/አሜሪካ   ትግረኛ፣ ሳሆና ኩናሚኛ አቶ ገዛኢ ገ/ሥላሴ 0344400769

0344084006

0344404006

በስርጭት ላይ
8 የሐረሪ ብዙኃን መገናኛ  ድርጅት ሐረሪ ክልል ቴሌቪዥን (ቴሪስቴሪያል)   2002 UHF Channel 59 12 ዓመት ሐረር ክልል አካባቢው - ሐረሪኛ እና አማርኛ ወ/ሮ ሀናን ዱሪ

0256661747

0256661747 በዝግጅት ላይ
9 ሶማሌ ብዙኃን መገናኛ ኤጀንሲ

ሶማሊ ክልል ቴሌቪዥን

(ሳተላይት)

  2002 UHF Channel 39 12 ዓመት ሱማሌ ክልልና አካባቢ 4 ሰዓት ሶማሊኛና አማርኛ አቶ አብዲወሊ መሐመድ

0257753027

0257753888

0257753334

  በስርጭት ላይ
10                          
JoomShaper