የንግድ ብሮድካስት አገልግሎት መረጃ

            የንግድ መገናኛ ብዙኃን

                                              

                  ሬዲዮ

ተ.ቁ

የባለፈቃዱ ስም

የጣቢያው መጠሪያ ስም

የሚጠቀመው ሞገድ

1.

አደይ ትንሳኤ ሚዲያና ኢንተርቴይንመንት ኃ/የተ/የግ/ማ

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1

102.1

2.

አዋሽ ፐብሊክ ኮኔክሽን ኃ/የተ/የግ/ማ

አዋሽ ኤፍ.ኤም 90.7

90.7

3.

ፋና ሚድያ ኮርፖሬሽን አክስዮን ማህበር

ፋና ሬዲዮ

MW 1080

ፋና ኤፍ.ኤም 

98.1

ጅማ ፋና ኤፍ.ኤም 

98.1 

ጎንደር ፋና ኤፍ.ኤም  

98.1 

ሀሮሚያ ፋና ኤፍ.ኤም 

94.8 

ደሴ ፋና ኤፍ.ኤም  

96.0

ሻሸመኔ ፋና ኤፍ.ኤም

103.4

ወላይታ ሶዶ ፋና ኤፍ.ኤም

99.9

ነቀምት ፋና  ኤፍኤም

96.1

አሰላ ፋና ኤፍ.ኤም

90.0

ሚዛን አማን ፋና ኤፍ.ኤም

92.5

ደብረ ብርሃን ፋና ኤፍ.ኤም

94.0

አዲስ ዋልታ  ሬዲዮ

105.3

4.

ዲ.ቢ.ኤ. ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ኃ/የተ/የግ/ማ

መናሃሪያ ሬዲዮ 99.1

99.1

5.

ኦያያ መልቲ ሚዲያ ኃ/የተ/የግ/ማ/

ብስራት ኤፍ.ኤም 101.1

101.1

6.

ዋን ላቭ ብሮድካስቲንግ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማ

ኢትዮ ኤፍ.ኤም 107.8

107.8

7.

ኢዲ ስቴላር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የገ/ማህበር

አሀዱ ሬዲዮ 94.3

94.3

8.

ሟርሴ መልቲ ሚዲያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር

ጄ ሬዲዮ ጣቢያ 106.7

106.7

9.

ሰላም መልቲሚዲያ ኃ/የተ/የግ/ማ

አራዳ ኤፍ ኤም 95.1

95.1

10.

አዲስ ኦንላይን የሚዲያና የግብይት ግንኙነት ሥራዎች ኃ. የተ. የግል ማ.

ሐራምቤ  ሬዲዮ 98.7

98.7

11.

ትርታ ትሬዲንግ ኃ.የተ. የግል ማ.

ትርታ ሬዲዮ

97.6

 

                   ቴሌቪዥን

 

ተ.ቁ

የባለፈቃዱ ስም

የጣቢያው መጠሪያ ስም

1

ፋና ሚድያ ኮርፖሬሽን አ.ማ.

ፋና ቴሌቪዥን ቻናል 1

ፋና ቴሌቪዥን ቻናል2

2

ኢቢኤስቴሌቪዥን ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ.ማህበር

ኢ.ቢ.ኤስ ቴሌቪዥን

ኢ.ቢ.ኤስ. ሲኒማ

ኢ.ቢ.ኤስ ኤክስትራ

3

ቱባ ሚዲያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

ናሁ ቴሌቪዥን

4

አፍሪካ ሬኔሳንስ ቴሌቪዥን ሰርቪስስ አክሲዮን ማኅበር

አርትስ ቴሌቪዥን

5

ቢ ሚዲያ ፕሮግራም ፕሮዳክሽንና ማስታወቂያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

ቃና ቴሌቭዥን

6

አሻም ሚዲያ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር

አሻም ቴሌቭዥን

7

ፊቅጦር ትሮዲንግ አክሲዮን ማህበር

ሀገሬ ቴሌቪዥን (Nation Tv)

8

ዓባይ ሚዲያ ብሮድካስት ሰርቪስ ኃ.የተ. የግል ማ.

ዓባይ ሚዲያ ቴሌቪዥን

9

የኢትዮጵያ ልጆች ቴሌቪዥን አክሲዮን ማ.

የኢትዮጵያ ልጆች ቴሌቪዥን

10

ናሽናል ሚዲያ አ.ማ.

ኤን.ቢ.ሲ. ኢትዮጵያ

11

ኤ ፕላስ ሚዲያ ኃ/የተ/የግ/ማ

ኤ ፕላስ ቴሌቪዥን

12

ሸከል ሚዲያ ኔትወርክ ኃ/የተ/የግ/ማ

ሸከል ሚዲያ

13

ስዋን የንግድ ሥራዎች ኃላ/የተ/የግ/ማ

ትግራይ ብሮድካስቲንግ ሰርቪስ

14

ኤም ዋይ ኤም ቲቪ

ኤም ዋይ ኤም ቲቪ