የማህበረሰብ ብሮድካስት መረጃ

የማህበረሰብ ብሮድካስት አገልግሎት ባለፈቃዶች

                               1.ሬዲዮ 

ተ.ቁ

የባለፈቃዱ ስም

የጣቢያው መጠሪያ ስም

የሚጠቀመው ሞገድ

1

ኮሬ ወረዳ እና አካባቢው ማኀበረሰብ

የኮሬ ወረዳ እና አካባቢዉ ማኀበረሰብ ሬዲዮ

92.3 ኤፍ ኤም

2

ከምባታ ወረዳ እና አካባቢው ማኀበረሰብ

የከምባታ ወረዳ እና አካባቢዉ ማህበረሰብ ሬዲዮ

105.8 ኤፍ ኤም

3

ካፋ ማህበረሰብ

ካፋ ማህበረሰብ ሬዲዮ ጣቢያ

102.5 ኤፍ ኤም

4

ጅማ ዩኒቨርስቲ

የጅማ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ማህበረሰብ ሬዲዮ ጣቢያ

102.0 ኤፍ ኤም

5

ሱዴ ወረዳ ማኀበረሰብ ሬዲዮ ማህበር

የሱዴ ማኀበረሰብ ሬዲዮ ጣቢያ

103.5 ኤፍ ኤም

6

የአርጎባ ብሔረሰብ የማህበረሰብ ሬዲዮ

የአርጎባ  ብሔረሰብ የማህበረሰብ ሬዲ

98.6 ኤፍ ኤም

7

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስዩኒቨርሲቲ

የሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ ሬዲዮ

100.5 ኤፍ ኤም

8

ሐሮማያ ዩኒቨርሲቲ

ሐሮማያ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ ሬዲዮ

91.5 ኤፍ ኤም

9

የቀብሪደሃር ማህበረሰብ  ሬዲዮ

የቀብሪደሃር ማህበረሰብ ሬዲዮ

90.8 ኤፍኤም

10

አዲሰ አበባ ዩኒቨርስቲ

አ/አ ዩኒቨርሲቲ የከፍተኛትምህርት ተቋም የማህበረሰብ ሬዲዮ

99.4 ኤፍ ኤም

11

የባህርዳር ዩኒቨርሲቲና የአካባቢው ማህበረሰብ

የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ ተኮር የማህበረሰብ ሬዲዮ ጣቢያ

93.3 ኤፍ ኤም

12

የድባጤ ማህበረሰብ ሬዲ ጣቢያ

የድባጤ ማህበረሰብ ሬዲዮ ማህበር

93.7 ኤፍ ኤም

13

የጋምቤላ ከተማ እና አካባቢው ማህበረሰብ

ጋምቤላ ከተማ እና አካባቢዉ  ማህበረሰብ ተኮር ሬዲዮ

93.2 ኤፍ ኤም

14

የኡባ ደብረ-ሐይ ወረዳ ማሕበረሰብ

ዑባ ደብረ-ፀሐይ ወረዳ እና  የአካባቢ አስተዳደር ማሕበረሰብ ሬዲዮ ጣቢ

103.1 ኤፍ ኤም

15

የሰመራ ከተማ እና አካባቢው ማህበረሰብ

የሰመራ ከተማ እና አካባቢው አስተዳደር ማህበረሰብ ሬዲዮ

90.6 ኤፍ ኤም

16

የፍኖተሠላም ከተማ አስተዳደር  እና የአካባቢው ማሕበረሰ

የፍኖተ ሠላም ከተማ አስተዳደር እና የአካባቢዉ   ማህበረሰብ ሬዲዮ ጣቢያ

98.8 ኤፍ ኤም

17

የአዶላ ሬዴ ማሕበረሰብ

የአዶላ ሬዴና አካባቢዉ አስተዳደር  ማህበረሰብ ሬዲዮ ጣቢያ

89.8 ኤፍ ኤም

18

እንጅባራና አካባቢው ማህበረሰብ ሬዲዮጣቢያ

እንጅባራ ኤፍ ኤም ሬዲዮ

104.1ኤፍኤም

19

የስልጤ ማህበረሰብ ሬዲዮ  ማህበር

የስልጤ ማህበረሰብ ሬዲዮ ኤፍ ኤም

92.6 ኤፍ ኤም

20

የሸካ ማህበረሰብና የአካባቢው አስተዳደር

ሸካ ኤፍ ኤም

98.6 ኤፍ ኤም

21

የመቱ ዩኒቨርስቲ ማህበረሰብ ተኮር ሬዲዮ

መቱ ኤፍ ኤም

   95.6 ኤፍ

22

የወላይታ ማኅበረሰብ ሬዲዮ ማ.

ወላይታ ወጌታ

96.6 ኤፍ ኤም

23

የመቐለ ዩኒቨርስቲ ማህበረሰብ ተኮር ማህበረሰብ ሬዲዮ ጣቢያ

ኤፍ ኤም 96.4

96.4 ኤፍ ኤም

24

የዲላ ዩኒቨርስቲ ማህበረሰብ ተኮር  ሬዲዮ ጣቢ

የዲላ ዩኒቨርስቲ ማህበረሰብ ተኮር   ሬዲዮ ጣቢያ

89.0 ኤፍ ኤም

25

የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ማህበረስብ ሬዲዮ ጣቢያ ማህበር

የሀዋሳ ኢንዱስትሪፓርክ ማህበረስብ ሬዲዮ ጣቢያ ማህበር

102.4 ኤፍ ኤም

26

የአዳማ ድምፅ ኤፍ ኤም ሬዲዮ ማህበር

ኤፍ ኤም ሰገሌ አዳማ

100.7 ኤፍ ኤም

27

የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ማኃበረሰብ አገልግሎት ሬዲዮ ማህበር

ዋለል ኤፍ .ኤም 103.5

103.5 ኤፍ ኤም

28

ድሬዳዋ ማህበረሰብ ሬዲዮ

ዲዲዩ

104.5 ኤፍ ኤም

29

የሰሜን ወሎ ዞን የወልዲያ ዩኒቨርስቲ  የከፍተኛ ትምህርት ማህበረሰብ ሬዲዮ ማህበ

 ወልዲያ ኤፍ

89.2 ኤፍ ኤም

                        2. ቴሌቪዥን

 

ተ.ቁ

የባለፈቃዱ ስም

የጣቢያው መጠሪያ ስም

1.

የወላይታ ማኅበረሰብ ቴሌቪዥን

የወላይታ ማህበረሰብ  ቴሌቪዥ

2.

ሀድያ ማህበረሰብ

ሀድያ ቴሌቪዥን

3.

ካፋ ማህበረሰብ

ካፋ ማህበረሰብ ቴሌቪዝን

4'

የጋሞ ማህበረሰብ ቴሌቪዥን

ጋሞ ቴሌቪዥን