Asset Publisher

null የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ገለልተኛ የህግ አርቃቂ ቡድን ያዘጋጃውን የመገናኛ ብዙኃን መመሪያዎች ለውይይት አቀረበ፡፡

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ገለልተኛ የህግ አርቃቂ ቡድን ያዘጋጃውን የመገናኛ ብዙኃን መመሪያዎች ለውይይት አቀረበ፡፡ ለውይይት የቀረቡት አራቱ መመሪያዎች የንግድ፣ የህዝብ፣የበይነ-መረብ የማህበረሰብ እና ልዩ የህዝብ መገናኛ ብዙኃን አገልግሎት መመሪያዎች ናቸው፡፡

Ethiopian Media Authority discusses media guidelines Prepared by an independent legislative working group. The four guidelines being discussed by the authority and stakeholders are meant for guiding commercial, public, online, community and specialized media services.