የማህበረሰብ ብሮድካስት መረጃ
የማህበረሰብ ብሮድካስት አገልግሎት ባለፈቃዶች
1.ሬዲዮ
ተ.ቁ |
የባለፈቃዱ ስም |
የጣቢያው መጠሪያ ስም |
የሚጠቀመው ሞገድ |
1 |
ኮሬ ወረዳ እና አካባቢው ማኀበረሰብ |
የኮሬ ወረዳ እና አካባቢዉ ማኀበረሰብ ሬዲዮ |
92.3 ኤፍ ኤም |
2 |
ከምባታ ወረዳ እና አካባቢው ማኀበረሰብ |
የከምባታ ወረዳ እና አካባቢዉ ማህበረሰብ ሬዲዮ |
105.8 ኤፍ ኤም |
3 |
ካፋ ማህበረሰብ |
ካፋ ማህበረሰብ ሬዲዮ ጣቢያ |
102.5 ኤፍ ኤም |
4 |
ጅማ ዩኒቨርስቲ |
የጅማ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ማህበረሰብ ሬዲዮ ጣቢያ |
102.0 ኤፍ ኤም |
5 |
ሱዴ ወረዳ ማኀበረሰብ ሬዲዮ ማህበር |
የሱዴ ማኀበረሰብ ሬዲዮ ጣቢያ |
103.5 ኤፍ ኤም |
6 |
የአርጎባ ብሔረሰብ የማህበረሰብ ሬዲዮ |
የአርጎባ ብሔረሰብ የማህበረሰብ ሬዲዮ |
98.6 ኤፍ ኤም |
7 |
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስዩኒቨርሲቲ |
የሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ ሬዲዮ |
100.5 ኤፍ ኤም |
8 |
ሐሮማያ ዩኒቨርሲቲ |
ሐሮማያ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ ሬዲዮ |
91.5 ኤፍ ኤም |
9 |
የቀብሪደሃር ማህበረሰብ ሬዲዮ |
የቀብሪደሃር ማህበረሰብ ሬዲዮ |
90.8 ኤፍኤም |
10 |
አዲሰ አበባ ዩኒቨርስቲ |
አ/አ ዩኒቨርሲቲ የከፍተኛትምህርት ተቋም የማህበረሰብ ሬዲዮ |
99.4 ኤፍ ኤም |
11 |
የባህርዳር ዩኒቨርሲቲና የአካባቢው ማህበረሰብ |
የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ ተኮር የማህበረሰብ ሬዲዮ ጣቢያ |
93.3 ኤፍ ኤም |
12 |
የድባጤ ማህበረሰብ ሬዲ ጣቢያ |
የድባጤ ማህበረሰብ ሬዲዮ ማህበር |
93.7 ኤፍ ኤም |
13 |
የጋምቤላ ከተማ እና አካባቢው ማህበረሰብ |
ጋምቤላ ከተማ እና አካባቢዉ ማህበረሰብ ተኮር ሬዲዮ |
93.2 ኤፍ ኤም |
14 |
የኡባ ደብረ-ሐይ ወረዳ ማሕበረሰብ |
ዑባ ደብረ-ፀሐይ ወረዳ እና የአካባቢ አስተዳደር ማሕበረሰብ ሬዲዮ ጣቢያ |
103.1 ኤፍ ኤም |
15 |
የሰመራ ከተማ እና አካባቢው ማህበረሰብ |
የሰመራ ከተማ እና አካባቢው አስተዳደር ማህበረሰብ ሬዲዮ |
90.6 ኤፍ ኤም |
16 |
የፍኖተሠላም ከተማ አስተዳደር እና የአካባቢው ማሕበረሰብ |
የፍኖተ ሠላም ከተማ አስተዳደር እና የአካባቢዉ ማህበረሰብ ሬዲዮ ጣቢያ |
98.8 ኤፍ ኤም |
17 |
የአዶላ ሬዴ ማሕበረሰብ |
የአዶላ ሬዴና አካባቢዉ አስተዳደር ማህበረሰብ ሬዲዮ ጣቢያ |
89.8 ኤፍ ኤም |
18 |
እንጅባራና አካባቢው ማህበረሰብ ሬዲዮጣቢያ |
እንጅባራ ኤፍ ኤም ሬዲዮ |
104.1ኤፍኤም |
19 |
የስልጤ ማህበረሰብ ሬዲዮ ማህበር |
የስልጤ ማህበረሰብ ሬዲዮ ኤፍ ኤም |
92.6 ኤፍ ኤም |
20 |
የሸካ ማህበረሰብና የአካባቢው አስተዳደር |
ሸካ ኤፍ ኤም |
98.6 ኤፍ ኤም |
21 |
የመቱ ዩኒቨርስቲ ማህበረሰብ ተኮር ሬዲዮ |
መቱ ኤፍ ኤም |
95.6 ኤፍ ኤም |
22 |
የወላይታ ማኅበረሰብ ሬዲዮ ማ. |
ወላይታ ወጌታ |
96.6 ኤፍ ኤም |
23 |
የመቐለ ዩኒቨርስቲ ማህበረሰብ ተኮር ማህበረሰብ ሬዲዮ ጣቢያ |
ኤፍ ኤም 96.4 |
96.4 ኤፍ ኤም |
24 |
የዲላ ዩኒቨርስቲ ማህበረሰብ ተኮር ሬዲዮ ጣቢያ |
የዲላ ዩኒቨርስቲ ማህበረሰብ ተኮር ሬዲዮ ጣቢያ |
89.0 ኤፍ ኤም |
25 |
የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ማህበረስብ ሬዲዮ ጣቢያ ማህበር |
የሀዋሳ ኢንዱስትሪፓርክ ማህበረስብ ሬዲዮ ጣቢያ ማህበር |
102.4 ኤፍ ኤም |
26 |
የአዳማ ድምፅ ኤፍ ኤም ሬዲዮ ማህበር |
ኤፍ ኤም ሰገሌ አዳማ |
100.7 ኤፍ ኤም |
27 |
የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ማኃበረሰብ አገልግሎት ሬዲዮ ማህበር |
ዋለል ኤፍ .ኤም 103.5 |
103.5 ኤፍ ኤም |
28 |
ድሬዳዋ ማህበረሰብ ሬዲዮ |
ዲዲዩ |
104.5 ኤፍ ኤም |
29 |
የሰሜን ወሎ ዞን የወልዲያ ዩኒቨርስቲ የከፍተኛ ትምህርት ማህበረሰብ ሬዲዮ ማህበር |
ወልዲያ ኤፍ ኤም |
89.2 ኤፍ ኤም |
2. ቴሌቪዥን
ተ.ቁ |
የባለፈቃዱ ስም |
የጣቢያው መጠሪያ ስም |
1. |
የወላይታ ማኅበረሰብ ቴሌቪዥን |
የወላይታ ማህበረሰብ ቴሌቪዥን |
2. |
ሀድያ ማህበረሰብ |
ሀድያ ቴሌቪዥን |
3. |
ካፋ ማህበረሰብ |
ካፋ ማህበረሰብ ቴሌቪዝን |
4' |
የጋሞ ማህበረሰብ ቴሌቪዥን |
ጋሞ ቴሌቪዥን |