Publicador de contenidos

null ባለሥልጣኑ ለሰራተኞቹ ለሚዲያ ሬጉላቶሪ ተልዕኮ የሚመጥን ተቋማዊ የስራ ባህል ግንባታ ዙሪያ ስልጠና ሰጠ፡፡

ባለሥልጣኑ ለሰራተኞቹ ለሚዲያ ሬጉላቶሪ ተልዕኮ የሚመጥን ተቋማዊ የስራ ባህል ግንባታ ዙሪያ ስልጠና ሰጠ፡፡

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ለሚዲያ ሬጉላቶሪ ተልዕኮ የሚመጥን ተቋማዊ የስራ ባህል ግንባታ ዙሪያ ለሰራተኞቹ  ስልጠና ሰጥቷል።

ስልጠናውን የከፈቱት የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ መሐመድ እድሪስ እንዳሉት የሥልጠናው ዓላማ ሁሉም የባለሥልጣኑ ሰራተኞች ጥሩ የስራ ባህልን እንዲገነቡ ለማስቻል እና ለስራ እንዲነሳሱ እንዲሁም ብቁ ሰራተኞች ሆነው ሀገርን እንዲያገለግሉ ለማስቻል ያለመ ነው ብለዋል።

 

አቶ መሐመድ አክለውም የምትወስዱት ስልጠና አስተማሪና ተነሳሽነትን የሚፈጥር በመሆኑ በተግባር በመቀየር ልትጠቀሙበት ይገባል ሲሉ ለሰራተኞቹ አሳስበዋል፡፡

 

service

 

አገልግሎት

ema
ምዝገባ እና ፍቃድ መስጠት

ለብሮድካስት፣ ለበይነ መረብ እና ለህትመት መገናኛ ብዙኃን ምዝገባ እና ፍቃድ መስጠት

ema
ክትትልና እና ቁጥጥር ማድረግ

የመገናኛ ብዙኃን እና የማስታወቂያ ይዘት ክትትልና እና ቁጥጥር ማድረግ

ema
የአቅም ግንባታ መስጠት

ለመገናኛ ብዙኃን እና ለማስታወቂያ ዘርፍ የአቅም ግንባታ መስጠት

ema
ጥናቶችን መሰራት

የዘርፉን እድገት እና ለውጥ ለማጠናከር የፖሊሲ ግብዓት የሚሆኑ ጥናቶችን መሰራት

Publicador de contenidos

ዜናዎች

“ከጥላቻ ንግግርና ሐሰተኛ መረጃ የፀዳች ሀገር ለመፍጠር  የሁላችንም ርብርብ ያስፈልጋል” አቶ መሐመድ እድሪስ

 የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ከኢንተርናሽናል ሚዲያ ሰፖርት (IMS) ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ ከተማ ለሚገኙ የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች የሚኒ ሚዲያ አባላት መምህራንና ተማሪዎች በጥላቻ ንግግር እና የሐሰተኛ መረጃ መከላከያ መንገዶች ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጥቷል፡፡

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን በመሰረታዊ የጋዜጠኝነት ስነ-ምግባር እና ሚዲያ አጠቃቀም ክህሎት ላይ ያተኮረ ስልጠና በድሬዳዋ ከተማ ሰጠ

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ለተውጣጡ ሰልጣኞች በመሰረታዊ የጋዜጠኝነት ስነ-ምግባር እና መርሆዎች፣ በሃቅ ማጣሪያ መንገዶች እና በሚዲያ አጠቃቀም ክህሎት ዙሪያ በድሬዳዋ ከተማ ሰልጠና ሰጥቷል፡፡

"መገናኛ ብዙኃን ለሀገር ሰላም እና ለህዝብ አብሮነት መጠናከር ትልቅ ሚና ሊጫወቱ ይገባል" አቶ መሐመድ እድሪስ

መገናኛ ብዙኃን ለሀገር ሰላም እና ለህዝብ አብሮነት መጠናከር ትልቅ ሚና ሊጫወቱ እንደሚገባ ኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ መሐመድ እድሪስ ተናገሩ፡፡

pricestyle

getintouch

ማንኛውንም ቅሬታ ወይም አቤቱታ ለማቅረብ

broadcaster

 

በባለሥልጣኑ የተመዘገቡ ብሮድካስተሮች በቁጥር

20
የህዝብ መገናኛ ብዙኃን
38
የንግድ ብሮድካስተር
56
የማህበረሰብ ብሮድካስተር
3
ሰብስክሪብሽን