አዲስ የተሾሙት የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ሳምሶን መኮንን (ዶ/ር) የስራ ርክክብ አደረጉ
የቀድሞው የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ክቡር አቶ መሐመድ እድሪስ አዲስ ለተሾሙት የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ሳምሶን መኮንን (ዶ/ር) የስራ ርክክብ አድርገዋል፡፡
የቀድሞው የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ክቡር አቶ መሐመድ እድሪስ አዲስ ለተሾሙት የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ሳምሶን መኮንን (ዶ/ር) የስራ ርክክብ አድርገዋል፡፡
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣንና የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ልዩ ትኩረት የሚሹ የህብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ ሊያደርጉ በሚችሉ ጉዳዮች ዙሪያ በጋራ ለመስራት የስምምነት ሰነድ ተፈራርመዋል።
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ከኢንተርናሽናል ሚዲያ ሰፖርት (IMS) ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ ከተማ ለሚገኙ የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች የሚኒ ሚዲያ አባላት መምህራንና ተማሪዎች በጥላቻ ንግግር እና የሐሰተኛ መረጃ መከላከያ መንገዶች ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጥቷል፡፡
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ለተውጣጡ ሰልጣኞች በመሰረታዊ የጋዜጠኝነት ስነ-ምግባር እና መርሆዎች፣ በሃቅ ማጣሪያ መንገዶች እና በሚዲያ አጠቃቀም ክህሎት ዙሪያ በድሬዳዋ ከተማ ሰልጠና ሰጥቷል፡፡
መገናኛ ብዙኃን ለሀገር ሰላም እና ለህዝብ አብሮነት መጠናከር ትልቅ ሚና ሊጫወቱ እንደሚገባ ኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ መሐመድ እድሪስ ተናገሩ፡፡
ለሀገር አና ለሰላም ጠንቅ የሆኑትን የጥላቻ ንግግርና ሐሰተኛ መረጃን ለመከላከል በቅንጅት መስራት እንደሚገባ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ መሐመድ እድሪስ ተናገሩ።
በኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዲሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ የተከበሩ አቶ እዉነቴ አለነ በሀገራችን የጥላቻ ንግግር እና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከል ቅንጅታዊ አሰራርን ማጠናከር እንደሚያስፈልግ ተናገሩ።
ሀገራዊ እሴቶችን ለማጎልበት የማህበረሰብ መገናኛ ብዙኃን የሚጫወቱት ሚና ከፍተኛ መሆኑን በጠ/ሚኒስቴር ፅ/ቤት የማህበራዊ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር መዋዕዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ተናገሩ።
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ከኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሰላም ሚኒስቴር ጋር መገናኛ ብዙኃን ሰላምን ለማስጠበቅ ያላቸዉን ሚና የሚያጠናክር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል፡፡
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ለተውጣጡ ሰልጣኞች በመሰረታዊ የጋዜጠኝነት ስነ-ምግባር እና መርሆዎች፣ በሃቅ ማጣሪያ መንገዶች እና በሚዲያ አጠቃቀም ክህሎት ዙሪያ በሃዋሳ ከተማ ሰልጠና ሰጥቷል፡፡
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን በህግ የተሰጠዉን ኃላፊነት እና ተግባር ለመወጣት እያደረገ ያለዉን እንቅስቃሴ የህዝብና የንግድ መገናኛ ብዙኃን የስራ ኃላፊዎች ጎብኝተዋል ፡፡
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን የስራ እንቅስቃሴውን ባስጎበኘበት ወቅት ከዘርፉ አካላት ጋር የሚኖረውን ግንኙነት በቴክኖሎጂ ብቻ ለማድረግ የሚያስችል የኢትዮጵያ ዲጂታል ሚዲያ አስተዳደር ስርዓት የተሰኘ አዲስ ቴክኖሎጂ በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ዋና አፈ ጉባዔ በተከበሩ አቶ ታገሰ ጫፎ አስመርቋል
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን 37ኛው የአፍሪካ ሕብረት መደበኛ ጉባዔ ውጤታማ ሆኖ እንዲጠናቀቅ በሚዲያው ዘርፍ ላበረከተው አስተዋፅኦ እውቅና ተሰጥቶታል ።
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ለተወጣጡ ሰልጣኞች በመሰረታዊ የጋዜጠኝነት ስነ-ምግባር እና መርሆዎች እንዲሁም በሚዲያ አጠቃቀም ክህሎት ዙሪያ ሁለተኛ ዙር ስልጠና ሰጥቷል፡፡
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን በማህበራዊ ሚዲያ የጥላቻ ንግግር እና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን የተመለከተ ሀገራዊ ሪፖርት ለህዝብ ይፋ አድርጓል።
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ከምግብና መድሐኒት ባለሥልጣን ጋር በመተባበር በምግብ እና መድኃኒት ማስታወቂያዎች ላይ የመገናኛ ብዙኃን ሚና ምን መሆን አለበት በሚል ዕርሰ ጉዳይ ከመገናኛ ብዙኃን፣ከማስታወቂያ ድርጅቶች ሃላፊዎች እንዲሁም ሌሎች ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ለተወጣጡ ሰልጣኞች በመሰረታዊ የጋዜጠኝነት ስነ-ምግባር እና መርሆዎች እንዲሁም በሚዲያ አጠቃቀም ክህሎት ዙሪያ በሁለት ክፍል ሲሰጥ የነበረዉ የመጀመሪያ ዙር ስልጠና ተጠናቋል።
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን በማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም እና በሃቅ ማጣሪያ መንገዶች ዙሪያ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ለተውጣጡ ስልጠና ፈላጊዎች የመጀመሪያ ዙር ስልጠና ሰጥቷል፡፡
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ከኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ጋር በአክሲዮን ሽያጭ ማስታወቂያ ስርጭት እና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ በትብብር ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራርሟል፡፡
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ከአፍሪካ ህብረት ጋር በመተባበር 37ኛውን የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ እና 44ኛውን የአስፈፃሚዎች ም/ቤት ስብሰባ ለመዘገብ የመጡ ጋዜጠኞችን ላስተባበሩ ለተቋሙ ባለሙያዎች የምስጋና መርሃ ግብር አካሂዷል፡፡
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ከኢፌዲሪ ውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ከአፍሪካ ህብረት ጋር በመተባበር 37ኛውን የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ እና 44ኛውን የስራ አስፈፃሚዎች ስብሰባን ለመዘገብ ለሚመጡ የውጭ እና የሀገር ውስጥ ጋዜጠኞች የመግቢያ ባጅ (press pass) በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን በአለም አቀፍ እና በሀገር አቀፍ የመገናኛ ብዙኃን ህጎች እንዲሁም ተያያዥ ህጎች ዙሪያ ለሰራተኞቹ ስልጠና ሰጥቷል።
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች ባለፋት 6ወራት ባከናወኗቸው ተግባራት ላይ ውይይት አካሂደዋል።
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ባለፉት ስድስት ወራት በማስታወቂያ ክትትል ውጤቶች ላይ እንዲሁም ዘርፉን ማሳደግ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ከመገናኛ ብዙኃን የማስታወቂያ ክፍል አመራሮች፣ ከማስታወቂያ ድርጅት ኃላፊዎችና ባለሙያዎች እንዲሁም ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን በጥላቻ ንግግርና ሐሰተኛ መረጃ መከላከያ መንገዶች ዙሪያ ለበይነመረብ መገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች እና አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጠ።
ወጣቶች ነገ ላይ ከጥላቻ የፀዳች እና ሰላም የሰፈነባት ሀገርን ለመረከብ ዛሬ ላይ የጥላቻ ንግግር እና የሐሰተኛ መረጃን በንቃት መዋጋት ይኖርባቸዋል ሲሉ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ መሐመድ እድሪስ ተናገሩ፡፡
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ከኢትዮጵያ ምሁር ዓይነ-ስውራን ሴቶች ማህበር ጋር በመተባበር የአካል ጉዳተኞች ተጠቃሚነትን በማሳደግ ረገድ የመገናኛ ብዙኃን ሚናን በሚመለከት ከመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር ወይይት አካሄደ፡፡
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ ኢንስቲትዩት በሰው ሰራሽ አስተውሎት /አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ/ የታገዘ የጥላቻ ንግግርና ሐሰተኛ መረጃን የመከላከል ስራ እንዲያከናውኑ ለባለሥልጣኑ የበይነ መረብ መገናኛ ብዙኃን ክትትልና አቅም ግንባታ ባለሙያዎች ስልጠና ሰጠ።
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን በአዲስ አበባ ከተማ ለሚገኙ ከ11 ዱም ክ/ከተሞች ከሚገኙ 2ተኛ ደረጃ ት/ቤቶች ለተወጣጡ የሚኒ ሚዲያ ተማሪዎች በጥላቻ ንግግርን እና የሐሰተኛ መረጃ መከላከያ መንገዶች ዙሪያ ስልጠና ሰጠ፡፡
በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ባደረገው ምልከታ ባለሥልጣኑ በቴከኖሎጂ የታገዘ የአሰራር ስርዓትን ከመዘርጋት እንዲሁም ከሰው ሃብት ስምሪት አንፃር የሰራቸው ስራዎች ለሌሎች ተሞክሮ ሊሆኑ እንደሚችሉ ተመላክቷል