የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ከዘርፉ አካላት ጋር የሚኖረውን ግንኙነት በቴክኖሎጂ ብቻ ለማድረግ የሚያስችል አዲስ ቴክኖሎጂ አስመረቀ
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን የስራ እንቅስቃሴውን ባስጎበኘበት ወቅት ከዘርፉ አካላት ጋር የሚኖረውን ግንኙነት በቴክኖሎጂ ብቻ ለማድረግ የሚያስችል የኢትዮጵያ ዲጂታል ሚዲያ አስተዳደር ስርዓት የተሰኘ አዲስ ቴክኖሎጂ በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ዋና አፈ ጉባዔ በተከበሩ አቶ ታገሰ ጫፎ አስመርቋል