የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን  ከዘርፉ አካላት ጋር የሚኖረውን ግንኙነት በቴክኖሎጂ ብቻ ለማድረግ የሚያስችል አዲስ ቴክኖሎጂ አስመረቀ

[#if smallImage??]
    [#if smallImage?is_hash]
        [#if smallImage.alt??]
            ${smallImage.alt}
        [/#if]
    [/#if]
[/#if]

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን  ከዘርፉ አካላት ጋር የሚኖረውን ግንኙነት በቴክኖሎጂ ብቻ ለማድረግ የሚያስችል አዲስ ቴክኖሎጂ አስመረቀ

 

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን  የስራ እንቅስቃሴውን ባስጎበኘበት  ወቅት  ከዘርፉ አካላት ጋር የሚኖረውን ግንኙነት በቴክኖሎጂ ብቻ ለማድረግ የሚያስችል የኢትዮጵያ ዲጂታል ሚዲያ አስተዳደር ስርዓት  የተሰኘ አዲስ ቴክኖሎጂ በህዝብ ተወካዮች /ቤት ዋና አፈ ጉባዔ  በተከበሩ አቶ ታገሰ ጫፎ  አስመርቋል፡፡

 

አዲሱ ቴክኖሎጂ ከዘርፉ አካላት ጋር የሚኖረውን ግንኙነት በቴክኖሎጂ ብቻ ለማድረግ የሚያግዝ፣ ከማህበረሰቡ የሚመጡ ቅሬታ እና ጥቆማዎችን ተቀብሎ የሚመዘግብ እንዲሁም የመጡ ቅሬታና ጥቆማዎችን አይቶና ገምግሞ ፈጣን ምለሽ መስጠት የሚያስችል ነው፡፡