የንግድ ብሮድካስት አገልግሎት መረጃ
የንግድ ብሮድካስት አገልግሎት መረጃ
ሬዲዮ
1. አደይ ትንሳኤ ሚዲያና ኢንተርቴይንመንት ኃ/የተ/የግ/ማ
• ሸገር 102.1 ኤፍኤም
2. አዋሽ ፐብሊክ ኮኔክሽን ኃ/የተ/የግ/ማ
• አዋሽ ኤፍ.ኤም፡
3. ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አክስዮን ማህበር
• ፋና ሬዲዮ
• ፋና ኤፍ.ኤም 98.1
• ፋና ኤፍ.ኤም 98.1 ጅማ
• ፋና ኤፍ.ኤም 98.1 ጎንደር
• ፋና ኤፍ.ኤም 94.8 ሀሮሚያ
• ፋና ኤፍ.ኤም 96.0 ደሴ
• ፋና ኤፍ.ኤም 103.4 ሻሸመኔ
• ፋና ኤፍ.ኤም 99.9 ወላይታሶዶ
• ፋና ኤፍ.ኤም 96.1 ነቀምት
• ፋና ኤፍ.ኤም 90.0 አሰላ
• ፋና ኤፍ.ኤም 92.5 ሚዛንአማን
• ፋና ኤፍ.ኤም 94.0 ደብረብርሃን
4. ፓኮኔት ሚዲያ ኃ/የተ/የግ/ማ.
• ዋልታ ሬዲዮ 105.3
5. ኤች.ኤች. ኤንድ ቲ ዋይ.ቲ.ሚዲያ ኤንድ ኮሙዩኒኬሽን ኃ/የተ/የግ/ማ
• ፀደይ ኤፍ.ኤም 102.9
6. ኦያያ መልቲ ሚዲያ ኃ/የተ/የግ/ማ/
• ብስራት ኤፍ.ኤም 101.1
7. ዋን ላቭ ብሮድካስቲንግ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማ
• ኢትዮ ኤፍ.ኤም
8. ኢዲ ስቴላር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የገ/ማ
• አሀዱ ኤፍ.ኤም.ሬዲዮ
9. ሟርሴ መልቲ ሚዲያ ኃ.የተ.የግ.ማ
• ጄ ሬዲዮ ጣቢያ
10. ሰላም መልቲሚዲያ
• አራዳ ኤፍ.ኤም
11. አፍሪ ኽልዝ ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማ
• አፍሪ ኸልዝ ሬዲዮ ጣቢያ
12. ትርታ ትሬዲንግ ኃ.የተ. የግ.ማ.
• ትርታ ሬዲዮ
13. ኢትዮ ዋርካ መልቲሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን አክሲዮን ማኅበር
• ዋርካ ሬዲዮ
14. አዲስ ኦንላይን የሚዲያና የግብይት ግንኙነት ሥራዎች ኃ. የተ. የግ.ማ.
• ሀበሻ ኤፍ.ኤም. ሬዲዮ
ቴሌቪዢን
1. ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አ.ማ.
• ፋና ቴሉቪዥን
2. ዋልታ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ኮርፖሬት አ.ማ.
• ዋልታ ቴሌቪዥን
3. ሟርሴ መልቲሚዲያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
• ጄ ቲቪ ኢትዮጵያ
4. ኢ ቢ ኤስ ቴሌቪዥን ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ.ማህበር
• ኢቢኤስ
5. ቱባ ሚዲያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
• ናሁ ቲቪ
6. አፍሪካ ሬኔሳንስ ቴሌቪዥን ሰርቪስስ አ.ማ.
• አርትስ ቲቪ
7. ብሩህ ኢንተርቴይመንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር
• ቃና ቴሌቭዥን
8. አፍሪ ኽልዝ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ
• አፍሪ ኸልዝ ቲቪ
9. አሻም ሚዲያትሬዲንግ አ/ማ
• አሻም ቴሌቭዥን
10. ኦ.ቢ.ኤስ. መልቲሚዲያ ኃ/የተ/የግ/ማ
• ኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ሰርቪስ
11. ሀይ-አስ መልቲሚዲያ እና ኮሚዩኒኬሽን ኃ/የተ/የግ/ማ
• ቲቪ 9
12. ባላገሩ መልቲሚዲያ ሴንተር አ.ማ.
• ባላገሩ
13. ኢዲ ስቴላር ብሮድካስቲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ
• አሀዱ ቲቪ
14. የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥንና ሬዲዮ ሚዲያ አ.ማ.
• ኢሳት
15. ኦሮሚያ ኒውስ ኔትወርክ ኃ/የተ/የግ/ማ
• ኦ ኤን ኤን
16. ፊቅጦር ትሮዲንግ አክሲዮን ማህበር
• ሀገሬ ቲቪ
17. ጉል ሌስታ ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማህበር
• ነበድ ቲቪ
18. ፕራይም ሚዲያ ኃ.የተ. የግ.ማ.
• ፕራይም ሚዲያ
19. ያ ቲቪ ሚዲያ አክሲዮን ማኅበር
• ያ ቲቪ
20. ዓባይ ሚዲያ ብሮድካስት ሰርቪስ ኃ.የተ. የግል ማ.
• ዓባይ ሚዲያ ቴሌቪዥን
21. ፊንፊኔ ኢንቴግሬትድ ብሮድካስቲንግ አ/ማ.
• ፊንፊኔ ኢንቴግሬትድ
22. የኢትዮጵያ ልጆች ቴሌቪዥን አ.ማ.
• የኢትዮጵያ ልጆች ቴሌቪዥን
23. ጋሞ ሚዲያ ኔትወርክ ኃ.የተ.የግ.ማ.
• ጂ ኤም ኤን
24. የኛ ሚዲያ ኃ.የተ.የግል ማ.
• የኛ ቴሌቪዥን
25. አይኮኒክ ሶሻል ሰርቪስስ ኃ.የተ.የግ.ማ.
• ላይፍ ቴሌቪዥን
26. ናሽናል ሚዲያ አ.ማ.
• ኤን ቢ ሲ ኢትዮጵያ