የማህበረሰብ ብሮድካስት መረጃ

የማህበረሰብ ብሮድካስት አገልግሎት ባለፈቃዶች

                               1.ሬዲዮ 

.

የባለፈቃዱ ስም

የጣቢያው መጠሪያ ስም

የሚጠቀመው ሞገድ

1

ኮሬ ወረዳ እና አካባቢው ማኀበረሰብ

የኮሬ ማኀበረሰብ ሬዲዮ

92.3 ኤፍ ኤም

2

ከምባታ ወረዳ እና አካባቢው ማኀበረሰብ

የከምባታ ማህበረሰብ ሬዲዮ

105.8 ኤፍ ኤም

3

ካፋ ማህበረሰብ

ካፋ ማህበረሰብ ሬዲዮ

102.5 ኤፍ ኤም

4

ጅማ ዩኒቨርስቲ

የጅማ ዩኒቨርሲቲ  ማህበረሰብ ሬዲዮ

102.0 ኤፍ ኤም

5

ሱዴ ወረዳ ማኀበረሰብ ሬዲዮ ማህበር

የሱዴ ማኀበረሰብ ሬዲዮ

103.5 ኤፍ ኤም

6

የአርጎባ ብሔረሰብ የማህበረሰብሬዲዮ

የአርጎባ  የማህበረሰብ ሬዲዮ

98.6 ኤፍ ኤም

7

የኢትዮጵያ

ሲቪልሰርቪስዩኒቨርሲቲ

የሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ ሬዲዮ

100.5 ኤፍ ኤም

8

ሐሮማያ ዩኒቨርሲቲ

ሐሮማያ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ ሬዲዮ

91.5 ኤፍ ኤም

9

የቀብሪደሃር ማህበረሰብ  ሬዲዩ

የቀብሪደሃር ማህበረሰብ ሬዲዮ

90.8 ኤፍ ኤም

10

አዲሰ አበባ ዩኒቨርስቲ

/አ ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ ሬዲዮ

99.4 ኤፍ ኤም

11

የባህርዳር ዩኒቨርሲቲና የአካባቢው ማህበረሰብ

የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ ሬዲዮ

93.3 ኤፍ ኤም

12

የድባጤ ወረዳ ማህበረሰብ

የድባጤ ማህበረሰብ ሬዲዮ

93.7 ኤፍ ኤም

13

የጋምቤላ ከተማ እና አካባቢው ማህበረሰብ

የጋምቤላ ማህበረሰብ ሬዲዮ

93.2 ኤፍ ኤም

14

የኡባ ደብረ-ሐይ ወረዳ ማሕበረሰብ

ዑባ ደብረ-ፀሐይ ወረዳ እና  የአካባቢ አስተዳደር ማሕበረሰብ ሬዲዮ ጣቢያ

103.1 ኤፍ ኤም

15

የሰመራ ከተማ እና አካባቢው ማህበረሰብ

የሰመራ ከተማ እና አካባቢው አስተዳደር ማህበረሰብ ሬዲዮ

90.6 ኤፍ ኤም

16

የፍኖተሠላም ከተማ አስተዳደር  እና የአካባቢው ማሕበረሰብ

የፍኖተ ሠላም  ማህበረሰብ ሬዲዮ

98.8 ኤፍ ኤም

17

የአዶላ ሬዴ ማሕበረሰብ

የአዶላ ሬዴ ማህበረሰብ ሬዲዮ

89.8 ኤፍ ኤም

18

ሰሜን አሪ ወረዳ ማሕበረሰብ ሬዴዮ

ሰሜን አሪ ማሕበረሰብ ሬዲዮ

93.9 ኤፍ ኤም

19

እንጅባራና አካባቢው ማህበረሰብ ሬዲዮ ጣቢያ

እንጅባራ ኤፍ ኤም

104.1 ኤፍ ኤም

20

የስልጤ ማህበረሰብ ሬዲዮ ማህበር

የስልጤ ማህበረሰብ ሬዲዮ

92.6 ኤፍ ኤም

21

የሸካ ማህበረሰብና የአካባቢው አስተዳደር

ሸካ ኤፍ ኤም

98.6 ኤፍ ኤም

22

የመቱ ዩኒቨርስቲ ማህበረሰብ ተኮር ሬዲዮ

መቱ ኤፍ ኤም

   95.6 ኤፍ ኤም

23

የወላይታ ማኅበረሰብ ሬዲዮ ማ.

ወላይታ ወጌታ

96.6 ኤፍ ኤም

24

የዲሎ ወረዳ ማኅበረሰብ ሬዲዮ ጣቢያ

የዲሎ ማኅበረሰብ ሬዲዮ

100.1 ኤፍ ኤም

25

የመቐለ ዩኒቨርስቲ ማህበረሰብ ተኮር ማህበረሰብ ሬዲዮ ጣቢያ

ኤፍ ኤም 96.4

96.4 ኤፍ ኤም

26

የዲላ ዩኒቨርስቲ ማህበረሰብ ተኮር  ሬዲዮ ጣቢያ

የዲላ ዩኒቨርስቲ ማህበረሰብ   ሬዲዮ

89.0 ኤፍ ኤም

27

የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ማህበረስብ ሬዲዮ ጣቢያ ማህበር

የሀዋሳ ኢንዱስትሪፓርክ ማህበረስብ ሬዲዮ

102.4 ኤፍ ኤም

28

የአዳማ ድምፅ ኤፍ ኤም ሬዲዮ ማህበር

ኤፍ ኤም ሰገሌ አዳማ

100.7 ኤፍ ኤም

29

የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ማኃበረሰብ አገልግሎት ሬዲዮ ማህበር

ዋለል ኤፍ .ኤም 103.5

103.5 ኤፍ ኤም

30

ድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ ማህበረሰብ ሬዲዮ

የድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ ማህበረሰብ ሬዲዮ

104.5 ኤፍ ኤም

31

የሰሜን ወሎ ዞን የወልዲያ ዩኒቨርስቲ  የከፍተኛ ትምህርት ማህበረሰብ ሬዲዮ ማህበር

 ወልዲያ ኤፍ ኤም

89.2 ኤፍ ኤም

                           2. ቴሌቪዥን

.

የባለፈቃዱ ስም

የጣቢያው መጠሪያ ስም

1.

የወላይታ ማኅበረሰብ ቴሌቪዥን

የወላይታ  ቴሌቪዥን

2.

ሀድያ ማህበረሰብ

ሀድያ ቴሌቪዥን

3.

ካፋ ማህበረሰብ

ካፋ ቴሌቪዝን

4'

የጋሞ ማህበረሰብ ቴሌቪዥን

ጋሞ ቴሌቪዥን

5.

ከምባታ ማኅበረሰብ ቴሌቪዥን ማኅበር

ከምባታ ቴሌቪዥን