የህዝብ ብሮድካስት አገልግሎት መረጃ
የህዝብ ብሮድካስት አገልግሎት መረጃ
ሬዲዮ
1. የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬት
• ኤፍ ኤም አዲስ 97.1
• ኢትዮጵያ ሬዲዮ
• ኤፍ.ኤም 104.7
2. የኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትወርክ
• የኦሮሚያ ሬዲዮ ጣቢያ
• ኤፍ.ኤም 92.3
3. ድሬዳዋ መገናኛ ብዙኃን ኤጀንሲ
• ኤፍ.ኤም ድሬ 106.1
4. የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን
• የአማራ ክልል ሬዲዮ
• አማራ ኤፍ.ኤም ባህር-ዳር 96.9
• አማራ ኤፍ.ኤም ደ/ብርሃን 91.4
• አማራ ኤፍ.ኤም ደ/ማርቆስ 91.2
• አማራ ኤፍ.ኤም ጎንደር 88.0
• አማራ ኤፍ.ኤም ደሴ 87.9
5. አዲስ አበባ ሚዲያ ኔትወርክ
• ኤፍ.ኤም አዲስ 96.3
6. የደቡብ መገናኛ ብዙኃን ድርጅት
• ደቡብ ኤፍ.ኤም 100.9
• በንሳ ኤፍ.ኤም 92.3
• አርባምንጭ ኤፍ.ኤም 90.9
• ዋካ ኤፍ.ኤም 94.1
• ቦንጋ ኤፍ.ኤም 97.4
• ጂንካ ኤፍ ኤፍ.ኤም 87.8
• ሚዛን ኤፍ.ኤም 104.5
• ወልቂጤ ኤፍ.ኤም 89.2
• ጌዴኦ ቅርንጫፍ ኤፍ.ኤም 99.4
7. የሐረሪ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት
• ሐረሪ ኤፍ.ኤም 101.4
8. የሶማሌ ብዙኃን መገናኛ ኤጀንሲ
• ሶማሌ ኤፍ.ኤም
• ሶማሌ ክልል አጭር ሞገድ ሬዲዮ
9.አፋር ብዙኃን መገናኛ ድርጅት
10. የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልላዊ መንግስት መገናኛ ብዙኃን ኤጀንሲ
• አሶሳ ኤፍ.ኤም
ቴሌቪዥን
1. የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን
• የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን
2. የኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትወርክ
• ኦሮሚያ ቲሌቪዥን
3. የድሬዳዋ ብዙኃን መገናኛ ኤጄንሲ
• ድሬ ቲቪ
4. የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን
• አማራ ቴሌቪዥን
5. አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ
• አዲስ ቴሌቪዥን
6. የደቡብ መገናኛ ብዙኃን ድርጅት
o ደቡብ ቴሌቪዥን
7. የሐረሪ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት
• ሐረሪ ክልል ቴሌቪዥን
8. ሶማሌ ብዙኃን መገናኛ ኤጀንሲ
• ሶማሊ ክልል ቴሌቪዥን
9. አፋር ብዙኃን መገናኛ ድርጅት
• አፋር ቴሌቪዥን
10. የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ብዙኃን መገናኛ ድርጅት
• የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ብዙኃን መገናኛ ድርጅት ቴሌቪዥን ጣቢያ