አዲስ የተሾሙት የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ሳምሶን መኮንን (ዶ/ር) የስራ ርክክብ አደረጉ

[#if smallImage??]
    [#if smallImage?is_hash]
        [#if smallImage.alt??]
            ${smallImage.alt}
        [/#if]
    [/#if]
[/#if]

አዲስ የተሾሙት የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ሳምሶን መኮንን (/) የስራ ርክክብ አደረጉ

የቀድሞው የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ክቡር አቶ መሐመድ እድሪስ አዲስ ለተሾሙት የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ሳምሶን መኮንን (/) የስራ ርክክብ አድርገዋል፡፡

የቀድሞው ዋና ዳይሬክተር ክቡር አቶ መሐመድ እድሪስ፣ የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር፤ ለዋና ዳይሬክተሩ መልካም የስራ ዘመን ተመኝተው እንደተቋም በጋራ በሚሰሩባቸው ጉዳዮች ላይ በትብብር እንደሚሰሩ ገልጸዋል።

በስራ ርክክብ ስነስርዓቱ ላይ ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር  / ሳምሶን መኮንን፤ ከዚህ በፊት የተሰሩ መልካም ስራዎችን በማስቀጠል በጋራ የበለጠ ለመስራት እንደሚተጉ ተናግረዋል።