የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን በ2013 እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት እና በ2014 ዓ.ም የእቅድ አቅጣጫ ዙሪያ ሰረተኞቹን እያወያየ ይገናኛል

[#if smallImage??]
  [#if smallImage?is_hash]
    [#if smallImage.alt??]
      ${smallImage.alt}
    [/#if]
  [/#if]
[/#if]

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን በ2013 እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት እና በ2014 ዓ.ም የእቅድ አቅጣጫ ዙሪያ ሰረተኞቹን እያወያየ ይገናኛል፡፡

ሪፖርቱ በበጀት ዓመቱ ውስጥ በቴሌቪዥንና ሬዲዮች ጣቢያዎች ምዝገባ እና ፍቃድ፣ ክትትል እና አቅም ግንባታ፣ የሚዲያ ጥናት እና ምርምር፣ የማስታወቂያ ክትትል እና የወቅቱን የምርጫ ሂደት ጨምሮ ከአበይት ሃገራዊ ክንውኖች ላይ ባለሥልጣኑ የነበረውን አፈፃጸም ያካተተ ነው፡፡

ዛሬ ጧት ላይ ሪፖርቱ የቀረበ ሲሆነ ከሰዓት ብኃላ ሰፊ ውይይት የሚደረግበት ይሆናል፡፡ በነገው እለት በባለሥልጣኑ የበላይ አመራሮች በ2014 የበጀት ዓመት እቅድ መነሻ ላይ ትኩረት ያደረገ አቅጣጫ የሚሰጥ እና በመጪው አመት የስራ ቀንጅት ላይ ውይይት የሚደረግ ይሆናል::