የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና ሰራቶኞች ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የደም ልገሳ አደረጉ፡፡

[#if smallImage??]
  [#if smallImage?is_hash]
    [#if smallImage.alt??]
      ${smallImage.alt}
    [/#if]
  [/#if]
[/#if]

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና ሰራቶኞች ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የደም ልገሳ አደረጉ፡፡

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ከፍተኛ አመራሮች እና ሰራተኞች የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ለሃገር አንድነትና ሉዓላዊነት የሚከፍለው ዋጋ ታሳቢ አድረገው በማንኛውም ግዜና ሁኔታ ከጎኑ መሆናቸውን ለመግለፅ ዛሬ ሐምሌ 5 ቀን 2013 ዓ.ም የደም ልገሳ አካጊሂደዋል፡፡

 

ሰራተኞቹ በአገራችን ላይ የተቃጣውን አደጋ ለመቀልበስ ለእናት ሃገሩ ህይወቱን እየሰጠ ላለው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አስፈላጊውን ሁሉ ድጋፍ ለማድረግ ቁርጠኛ መሆናቸውን በደም ልገሳው ወቅት ተናግረዋል፡፡