የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና ሰራቶኞች ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የአንድ ወር ደሞዛቸውን ለገሱ፡፡

[#if smallImage??]
  [#if smallImage?is_hash]
    [#if smallImage.alt??]
      ${smallImage.alt}
    [/#if]
  [/#if]
[/#if]
ለሃገር አንድነትና ሉዓላዊነት በዱር በገደሉ ደሙን እያፈሰሰና አጥንቱን እየከሰከሰ ኢትዮጵያና ልጆቿን እየጠበቀ ለሚገኘው ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን የስራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች ከሙያዊ ድጋፋቸው በተጨማሪ የአንድ ወር ደሞዛቸውን በመለገስ ከጎኑ መሆናችውን አሳይተዋል፡፡
ሰራተኞቹ ወደ ፊትም በማነኛውም ሁኔታ ድጋፍ በማድረግ ከሰራዊቱ ጎን እነደማይለዩ ተናግረዋል፡፡